
作曲 : Habtamu Bogale
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ
ፍቅራችን እንዳይሞት እስኪታዘበኝ ሰው
ተይ ይቅርብሽ እያልኩ ላቤንም ባፈሰው
የተረፈኝ እዳ ነው የተረፈኝ እዳ
የተረፈኝ እዳ ነው የተረፈኝ እኔ
ብሞክርም ያቅሜን አልቻልሺም መታረም
የፍቅር ድርሻየን ድንገት ዋጠው አረም
የፈራሁት አልቀረም የፈራሁት አሀ
የፈራሁት አልቀረም የፈራሁት
ቃል ለምድር ለሰማይ (ኦሆሆ ኦሆሆ)
ለፍቅራችን መነሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ)
ብየ ወስኜ ነበር (ኦሆሆ ኦሆሆ)
የስኬቴ መድረሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ)
የሂወቴ የሂወቴ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ላላላላ ላላላላ ኦሆሆሆ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ላላላላ ላላላላ አሀሀ
♫ ሙዚቃ ♫
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ
ተይ ብየ ነግሬሽ ነበረ አይቼ
ላድነው ፋቅራችን እንዳይሞት ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ
ታምሜአለው ለፍቻለው ራሴን ቀጥቼ ይሄኑ ፈርቼ
ዳሩ አይጠቅምም እንጂ ሰው ቢያዝን ባለፈው
የህል ውሀን ነገር ፈጣሪ ካልፆፈው
ያኔ ያልኩሽ ይሄን ነው ያኔ ያልኩሽ አሀሀ
ያኔ ያልኩሽ ይሄን ነው ያኔ ያልኩሽ
ለምን ሆነ ብየ አምላኬን እንዳልወቅሰው
ፍራቴ እንደ ፀሎት ቤቴን ካፈረሰው
የኔናቺ ባይለው ነው የኔናቺ አሀሀ
የኔናቺ ባይለው ነው የኔናቺ
ቃል ለምድር ለሰማይ (ኦሆሆ ኦሆሆ)
ለፍቅራችን መነሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ)
ብየ ወስኜ ነበር (ኦሆሆ ኦሆሆ)
የስኬቴ መድረሻ (ኦሆሆ ኦሆሆ)
የሂወቴ የሂወቴ መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
መሪ ናት መሪ ናት አሄሄ እስከ መጨረሻ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ላላላላ ላላላላ ኦሆሆሆ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ላላላላ ላላላላ አሀሀ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ላላላላ ላላላላ ኦሆሆሆ
ላይ ላላ ላላ ላላላላ ላላላላ ላላላላ አሀሀ