
作曲 : Habtamu Bogale
መታደል ነዉ ለኔ አሀ
ምን አጥቼ ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ ቆንጆ
ሰዉ አግኝቼ ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ዉብ አግኝቼ
መታደል ነዉ ለኔ (አሃ
ምን አጥቼ ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ ቆንጆ
ሰዉ አግኝቼ ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ደግ አግኝቼ
(ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ)
ለካስ ፍቅርሽ ሰዉ ከተመኘ
ያንጀት ወደጅ ድንገት ካገኘ
ቢዘገይም ቢያልፍም ወረቱ
ያያል ሲደርስ እንደምኞቱ
ከመቅበዝበዝ ከሀዘን አርፌ
ባንቺ ፍቅር ብዙም አትርፌ
አሁን ገባኝ ፍቅሬ ጨመረ
ሲያምር ቤቴ ዉሎ እያደረ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ ላለይ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ አሀ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ ለላ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ አሀ
መታደል ነዉ ለኔ አሀ
ምን አጥቼ ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ ቆንጆ
ሰዉ አግኝቼ ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ዉብ አግኝቼ
መታደል ነዉ ለኔ አሀ
ምን አጥቼ ምን አጥቼ
አንቺን የመሰለ ቆንጆ
ሰዉ አግኝቼ ሰዉ አግኝቼ
አተረፍኩኝ ብዙ ከአንቺ ተጠግቼ
በተባረከ ቀን አንቺን ደግ አግኝቼ
(ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ)
ቅብዝብዙ ከርታታዉ ልቤ
አደብ መግዛት ያቃተዉ ቀልቤ
ሰዉ አግኝቶ ማፍቀር ከቻለ
ከዚህ በላይ ምን እድል አለ
አንቺን ይዤ ከጎኔ እያለሽ
የፈለገ ይምጣ ታዉቂያለሽ
እኔ አልፈራም ሳለኝ ወዳጄ
በዚህ ፍቅር ያዝልቀን እንጂ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ ላለይ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ አሀ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ ላለይ
ላ ላላይ ላላይ ላላይ ለለ ላላይ አሀ